part 1
የተሐድሶ መናፍቅቤተ ክርስቲያንን ሊረከብ ሚናፍቅ
አላወቀም በቅዱሳን እንደምትጠበቅ
አዬ .... መስሎት
ተኩላው በእምዬ ላይ ቢያደባባት
ማስጠንቀቂያ ደወል ሆናት
የምትነቃበት ከመዘናጋት።
ማናልባት ምናልባት
በጐቿን ቢወስድም በማድባት
የሚሄዱት በጐች አይደሉም
በጐች ቢሄዱም በዚያው አይቀሩም
ካባው ሲገፈፍ የማንነቱ
በገሃድ ሲታወቅ ተኩላነቱ
በጐቹም ይመለሳሉ ወደ በረቱ።
አብ የተከለው አይነቀል
ወይን ኩርንችትን እንዳያበቅል
መራር አይሆን የበለስ ተክል
እንደዚሁ ሁሉ ምን ቢወስዱት በማባበል
የተዋሕዶ ልጅ ወደ እናቱ ይመለሳል።
ተው ተሐድሶ አትጃጃል
እዛው እንደለመድከው ከጉረኖህ ብትገባው ይበጅሃል
ተዋሕዶ ነቅቶብሃል።
ከነቁ አይገደዱ እንዲሉ ጃል።
part 2
part3
part 4
part 5
part 6
part 7
part 8
part 9
part 10
part 11
part 12
part 13
part 14
part 15
ሀይ ቤት ለእንግዳ፥ ነገረ ማሪያምን በ pdf መልክ ብታዘጋጁልን። ተሀድሶ ተብየ ተኩላዎችን ወይም መናፍቃንን ለማጥፋት ሁላችንም የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናድርግ
ReplyDelete